ከአንድ አመት በፊት የተከሰከሰውንና ሶስት ሰዎችን ለሞት የዳረገውን የደቡብ አፍሪካ አውሮፕላን አደጋ በተመለከተ የኢትዮጵያ ባለሙያዎች ምርመራ ሊያደርጉ ነው

ከአንድ አመት በፊት የተከሰከሰውንና ሶስት ሰዎችን ለሞት የዳረገውን የደቡብ አፍሪካ አውሮፕላን አደጋ በተመለከተ የኢትዮጵያ ባለሙያዎች ምርመራ ሊያደርጉ ነው፡፡ ከኢትዮጵያ አውሮፕላን አደጋ ምርመራ ቢሮ የተውጣጣ አንድ የምርመራ ቡድን በዚህ ሳምንት ወደደቡብ አፍሪካ እንደሚያቀና ተሰምቷል፡፡ አውሮፕላኑ ባለፈው አመት ጃንዋሪ 23 ቀን 2020 በረራ በጀመረ በሰከንዶች ውስጥ በአፍንጫው ተገልብጦ አንድ ተራራ ላይ መውደቁ … Continue reading ከአንድ አመት በፊት የተከሰከሰውንና ሶስት ሰዎችን ለሞት የዳረገውን የደቡብ አፍሪካ አውሮፕላን አደጋ በተመለከተ የኢትዮጵያ ባለሙያዎች ምርመራ ሊያደርጉ ነው